እድሜው 19 አመት አመት ሲሆን የትውልድ ቦታ፡ ደብረታቦር ውስጥ በሚገኝ ገጠር ከተማ ነዉ፡፡ ወደ ጎዳና የወጣበት ምክንያት እናት እና አባት በፍቺ ምክንያት ስለተለያዩ እና ከእንጀራ አባት ጋር መስማማት ባለመቻሉ ነው፡፡በጎዳና ላይ ለ5/አምስት/ አመት ቆይቷል
ከእናቱ ጋር የማቀላቀል ስራ ተሰርቷል፡፡ ራሱን ለማስተዳደርና ከቤተሰብ ጫና ወጥቶ ህይወቱን እንዲመራም በፕላስቲክ ጫማ ንግድ ስራ እንዲሰማራ ተደርጓል