እድሜ፡ 18 አመት ሲሆን የትውልድቦታ፡ ደብረታቦር ነዉ፡፡ ጎዳና የወጣበት ምክንያት፡ እናት እና አባት በመፋታታቸው ነዉ በዚህም ምክኒያት ከ እናቱ ጋር የነበረ ቢሆንም እናቱ እንደገና ያገባች በመሆኗ ከእንጀራ አባት ጋር በተፈጠረ አለመስማማት ነው፡፡በጎዳና ላይ የቆየበት አመት፡ 2 አመት ነዉ፡፡ ቤተሰቦቹን ለመጎብኘት እና ግንኙነቱን ለማደስ የሔደበት የመጀመሪያ ቀን
ፕሮግራሙን ሲያጠናቅቅም ውላጆቹ በሚኖሩበት አካባቢ ክትትል እያደረጉለት የፕላስቲክ ጫማ በመሸጥ እየተዳደረ ይገኛል
ከአባቱ ጋር በተከራየዉ ሱቅ ዉስጥ የስራ ማስጀመሪያ እቃዎችን ሲረከብ