የራሱ ገቢ ያለው ወጣት

የራሱ ገቢ ያለው ወጣት

እድሜው 19 አመት አመት ሲሆን የትውልድ ቦታ፡ ደብረታቦር ውስጥ በሚገኝ ገጠር ከተማ ነዉ፡፡ ወደ ጎዳና የወጣበት ምክንያት እናት እና አባት በፍቺ ምክንያት ስለተለያዩ እና ከእንጀራ አባት ጋር መስማማት ባለመቻሉ ነው፡፡በጎዳና ላይ ለ5/አምስት/ አመት ቆይቷልከእናቱ ጋር የማቀላቀል ስራ ተሰርቷል፡፡ ራሱን ለማስተዳደርና ከቤተሰብ ጫና ወጥቶ ህይወቱን እንዲመራም በፕላስቲክ ጫማ ንግድ ስራ እንዲሰማራ...
መልካም ሽምግልና

መልካም ሽምግልና

እርጅና ልናቆመው አንችልም፡፡ የተወደዱ አባትና እናቶቻችንን ጤንነት ግን በሚገባ ማስተዳደር እንችላለን፡፡ ይህ የሚሆነው መሰረታዊ ፍላጎታቸውን በማሟላትና ለጤንነታቸው ትኩረት በማድረግ ነው፡፡ ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ለዚህ ተግቶ የሚሰራ ድርጅት...