by Fidel Aklilu Wataro | Aug 13, 2022 | Uncategorized
Sunrise Ethiopia Development Program delivers various services including life skill training, Vocational training, Clothing and Shelter, and Medical services. At the end of the program we reintegrate the street children with their family with final support to start...
by Fidel Aklilu Wataro | Aug 13, 2022 | Uncategorized
will be training the selected beneficiaries to make sure healthy and productive environment is created that resulted in a maximum benefit from the high-demand bee products that the beneficiaries can get from...
by Fidel Aklilu Wataro | Aug 13, 2022 | Uncategorized
The hard work is bearing fruit. Women who were in our Gambela Women rehabilitation program in Gambela region are now generating income and striving to be self-sufficient
by Fidel Aklilu Wataro | Aug 13, 2022 | Uncategorized
Trauma healing training for TOT organized by world vision Ethiopia in collaboration with Sunrise Ethiopia Development Program from August 11 to 13/2022 at Nekemte. This training is taking place in Nekemte to people who came from region where there is ethnical...
by Fidel Aklilu Wataro | Sep 4, 2020 | Uncategorized
እድሜ፡ 18 አመት ሲሆን የትውልድቦታ፡ ደብረታቦር ነዉ፡፡ ጎዳና የወጣበት ምክንያት፡ እናት እና አባት በመፋታታቸው ነዉ በዚህም ምክኒያት ከ እናቱ ጋር የነበረ ቢሆንም እናቱ እንደገና ያገባች በመሆኗ ከእንጀራ አባት ጋር በተፈጠረ አለመስማማት ነው፡፡በጎዳና ላይ የቆየበት አመት፡ 2 አመት ነዉ፡፡ ቤተሰቦቹን ለመጎብኘት እና ግንኙነቱን ለማደስ የሔደበት የመጀመሪያ ቀንፕሮግራሙን ሲያጠናቅቅም ውላጆቹ በሚኖሩበት አካባቢ ክትትል...
by Fidel Aklilu Wataro | Sep 4, 2020 | Uncategorized
እድሜው 19 አመት አመት ሲሆን የትውልድ ቦታ፡ ደብረታቦር ውስጥ በሚገኝ ገጠር ከተማ ነዉ፡፡ ወደ ጎዳና የወጣበት ምክንያት እናት እና አባት በፍቺ ምክንያት ስለተለያዩ እና ከእንጀራ አባት ጋር መስማማት ባለመቻሉ ነው፡፡በጎዳና ላይ ለ5/አምስት/ አመት ቆይቷልከእናቱ ጋር የማቀላቀል ስራ ተሰርቷል፡፡ ራሱን ለማስተዳደርና ከቤተሰብ ጫና ወጥቶ ህይወቱን እንዲመራም በፕላስቲክ ጫማ ንግድ ስራ እንዲሰማራ...
by Fidel Aklilu Wataro | Sep 1, 2020 | Uncategorized
እርጅና ልናቆመው አንችልም፡፡ የተወደዱ አባትና እናቶቻችንን ጤንነት ግን በሚገባ ማስተዳደር እንችላለን፡፡ ይህ የሚሆነው መሰረታዊ ፍላጎታቸውን በማሟላትና ለጤንነታቸው ትኩረት በማድረግ ነው፡፡ ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ለዚህ ተግቶ የሚሰራ ድርጅት...