እርጅና ልናቆመው አንችልም፡፡ የተወደዱ አባትና እናቶቻችንን ጤንነት ግን በሚገባ ማስተዳደር እንችላለን፡፡ ይህ የሚሆነው መሰረታዊ ፍላጎታቸውን በማሟላትና ለጤንነታቸው ትኩረት በማድረግ ነው፡፡ ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ለዚህ ተግቶ የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡